EMA News

  • ሃኪሙ ሲታመም….

   Hirut 2016-05-20 11:46:15

   ሃኪሙ ሲታመም…. ምንም እንኳ በጥቂት ኪሎ ሜትሮች ርቀት ላይ ጅማ ሪፈራል ሆስፒታል ቢገኝም የሸነን ግቤ ሆስፒታል ከአጎራባች ወረዳዎችና ቀበሌዎች ታካሚዎችን በገፍ የሚያስተናግድ ሆስፒታል ነው፡፡ እኔም  እኔም ይህን አስተውያለሁ፡፡ አንድ ሃኪም በአማካይ 60 ሰው ሊያይ ይችላል፡፡ ልክ እንደ አሁኑ ጅማ ለስራ በሄድኩበት ወቅት አንድ ሃኪም በስራ ላይ እያለ የገጠመው ጉዳት ሰምቼ ነበርና ምን ደርሶ ይሆን ለማለት… እግረ መንገዴንም የሄድኩበትን ጉዳይ ላከናውን ሜ/ዳይሬክተሩ ዶ/ር መሃመድ ጋር ቀጠሮ ቢኖረኝም ግቢውን ዞር ዞር እያልኩ ቃኘሁና ወደ ዳይሬክተሩ ቢሮ እያመራሁ… አንዲት በጣም ወጣት ሃኪም ከ 7 የማያንሱ የህክምና ባለሞያዎች ከበዋት የምትመረምረውን ህጻን እያዩ ማስታወሻ...

   Read more ሃኪ...

  • የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር

   Hirut 2016-05-16 07:11:59

   የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር በድረ ገጹ emaethiopia.org እና በ ፌስ ቡክ ገጹ Ethiopian Medical Association አጫጭር የህክምና ታሪኮችን፣ የማህበሩንና የአባላቱን እንቅስቃሴ እና የግል ታሪኮችን እያወጣ እያስነበበ ይገኛል ፡፡ ይሁን እንጂ የአባላቱ ተሳትፎ ቢታከልበት የተሻለ ይሆናል የሚል እምነት አሳድሮብናል ፡፡ በመሆኑም ዘገባዎችን ፣ስኬታማ የህክምና  ታሪኮችን ፣ለየት ያሉ (extra ordinary story) የህክምና ገጠመኞች  እንዲሁም የስነ ጽሁፍ ችሎታ ያላቸውን ሃኪሞች ግጥሞች፣ አስተማሪ የግለሰብ ታሪኮች ፣ገጠመኝ፣ ጥቆማዎች፣ ማህበሩን በተመለከተ ገንቢ አሰተያየቶችንና አባላት ቢያውቁት ይጠቅማል ብለው የሚያስቡትን...

   Read more የኢ...

  • ዶ/ር ፍቅሬ (Part 2)

   Hirut 2016-05-04 04:57:33

   ዶ/ር ፍቅሬ (Part 2)ዶ/ር ፍቅሬ በ Hepatitis B ላይ ያጠኑት የምርምር ውጤት ለጊዜው በአገር ውስጥ ተቀባይነት ቢያጣም ከ ስድስት ዓመት ቆይታ በኋላ ከጣልያን የመጡ ባለሞያዎች ጤና ጥበቃ ጎራ በማለት የመጣነው በኢትዮጵያ ሄፐታይተስ ወይም ኢንፉሌንዛ ክትባት ያስፈልገዋል ብለን ነው እና ምን ጥናት አላችሁ ብለው ይጠይቃሉ፡፡ ጥቁር አንበሳ እና ፓስተር ተፈለገ …አጠናን የሚል ጠፋ…በኋላ ላይ የሳቸውን ስራ የሚያውቅ ሰው ተገኘና እባክህ ናና ጥናትህን አቅርብ ተባሉ፡፡ አላኮረፍኩም… እሺ ብዩ ሄድኩ አሉ ሳቅ እያሉ…ይገርምሻል ለመጀመሪያ ግዜ ሸራተን የገባሁት የዛኔ ነው …ስብሰባው እዚያ ነበር… ደስ ብሎኝ ጥናቴን አቀረብኩ…የኛ አስተማሪዎች እራሱ ይህን...

   Read more ዶ/...

  • በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ በአስተማሪነት በተመራማሪነትና በሃላፊነት እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡

   Hirut 2016-04-28 09:18:23

   በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ በአስተማሪነት በተመራማሪነትና በሃላፊነት እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡በኢትዮጵያ ህክምና ማህበር የሚታተመውን የህክምና ጆርናል ላይ ለ21 ዓመታት አገልግለዋል፡፡ የኤፒዶሞሎጂ ባዮ ስታቲሰቲክስ ትምህርትን ከመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪ ጀምሮ ሁሉም የህክምና ተማሪ የሚወስደው የትምህርት ክፍል ነው፡፡ ይህን ክፍለ ተምህርት ደሞ ዶ/ር ፊቅሬ ናቸው የሚሰጡት የሳቸውን ሳያገኝ የሚያልፍ አንድም የህክምና ተማሪ አይገኝም፡፡   የመጀመሪያ ዲግሪዩ በሂሳብ ትምህርት ነው፡፡ አስመራ ዩኒቨርሲቲ ተመድቤ  አንድ አመት እንደሰራሁ ሁለተኛ ዲግሪዬን  ለመስራት ሳስብ እስቲ ማቲማቲክስ ከማ ጋር ነው የሚያገናኘኝ ብዩ ማሰብ ጀመርኩ በእርግጥ ከ  ጤና፣ ከኢኮኖሚክስ፣ ከኢንጂነሪንግ እና ባዮሎጂ ጋር እንደሚገናኝ አውቃለሁ… እና አዲስ አበባ ስመጣ የአ.አ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፈሰር አለማየሁ...

   Read more በአ...

  • Raising Capacity to Raise Funds

   Hirut 2016-04-15 13:03:36

   Raising Capacity to Raise FundsDespite itscapacity limitations and poor infrastructure, one of USAID’s local implementing partners, the Ethiopian Medical Association has been providing in-service training and CMEs to 900 health professionals mostly members and medical staff since 2015-2016. However, due to the association’s internal limitations, the ability of the association remained stagnant, and their full potential to...

   Read more Ra...

  • ዶ/ር ኑሬ ሹካሬ

   Hirut 2016-04-12 11:31:20

   ዶ/ር ኑሬ ሹካሬ ዶ/ር ገመቺስ ማሞ ፌስ ቡክ ላይ ሼር ያደረኩትን እስቲ እይው አንድ ነገር ማድረግ ያለብን ይመስለኛል የታመመ ሃኪም አለ በተቻለሽ መጠን አሁኑኑ እንድታገኚው አሉኝ፡፡ ታሪኩ ምን ይሆን ብዬ እኔም የፌስ ቡኬን ገጽ ተመለከትኩ፡፡የ ዶ/ር ኑሬ ሹካሬ ጓደኞች ናቸው ታሪኩን ያካፈሉን፡፡   ዶ/ር ኑሬ ሹካሬ ከጎንደር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ነው የህክምና ዶክትሬቱን ያገኘው ባሌ ዞን ጎባ ሆስፒታል ለ3 ዓመታት አገልግሏል፡፡ አሁን ደሞ በጅማ ዩኒቨርሲቲ እያገለገለ ይገኛል፡፡ ሃኪም ለታካሚው ጥራት ያለው ህክምናን ለመስጠት ሁል ጊዜ የሞያ ክህሎቱን ማሳደግ አለበትና በውስጥ ደዌ ህክምና ስፔሻላይዝ እያደረገ ነው፡፡ሊመረቅ ሁለት ወራት ይቀሩታል በህክምናው ሁለት አታችመንት...

   Read more ዶ/...

  • EMA held a staff review meeting and performance appraisal training

   Hirut 2016-04-11 05:11:25

   EMA held a staff review meeting and performance appraisal trainingEthiopian Medical Association EMA-USAID CBP project: “Fostering EMA’s Capacity to promote CPD & evidence based Learning”   The Ethiopian Medical Association in collaboration with USAID project of “Fostering EMA's Capacity to Promote Continual Professional Development (CPD) & Evidence Based Learning” held a staff review meeting and performance appraisal training  from March 31 – April 05, 2016...

   Read more EM...

  < 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 >

            

kirkos Sub-City
Roosevelt street, Infront of africa union main gate
Tel: 251 115 521776/251 115 547982
Fax: 251 115 151005
email: info@emaethiopia.org
www.emaethiopia.org
Copyright © Ethiopian Medical Association 2010 All rights Reserved.